በማኅበረተሰቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን በየደረጃዉ እንደሚፈታ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡

ጎንደር፡ ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው ሳምንት በጎንደር ከተማ በ95 መድረኮች በማኅበረሰቡ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ባለድርሻ አካላት እና ተወካይ የማኅበረተሰብ ክፍሎች ተወያይተዋል፡፡ የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ ደብሬ የኋላ ከዚህ ቀደም በተደረገ የቀጣና መድረክ 21 ሺህ የሚደርሱ የማኅበረተሰብ ክፍሎችን ማወያየት መቻሉን አስታዉሰዋል፡፡ በማኅበረሰቡ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካካል የጸጥታ፣ የመልካም አሥተዳደር፣ የሥራ እድል ፈጠራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply