በማኅበረ ቅዱሳን አዳማ ማዕከል የጽሕፈት ቤት ኃላፊውንና ሌሎች 8 ለአገልግሎት በጽሕፈት ቤቱ የተገኙ ታፈኑ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ/ም…

በማኅበረ ቅዱሳን አዳማ ማዕከል የጽሕፈት ቤት ኃላፊውንና ሌሎች 8 ለአገልግሎት በጽሕፈት ቤቱ የተገኙ ታፈኑ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ በማኅበረ ቅዱሳን አዳማ ማዕከል የጽሕፈት ቤት ኃላፊውንና ሌሎች 8 ለአገልግሎት በጽሕፈት ቤቱ የተገኙ አባላትን በቀን 02/06/2015 ዓ.ም ወደ እስር ቤት መግባታቸውንና ሌሎች በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚታወቁ የሰንበት ትምህርት ቤት እና የሰበካ ጉባኤ አባላት እየታፈኑ እንደሚገኙ ታውቋል። ምንጭ_ተዋህዶ ሚዲያ ማዕከል (ተሚማ)

Source: Link to the Post

Leave a Reply