You are currently viewing በማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ሁለት የማሰሮ ደንብ ከተማ ፋኖዎችና ሌሎች ወጣቶች መታሰራቸው ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ   ግንቦት 16 ቀን 2014 ዓ.ም          አዲስ አበባ ሸዋ…

በማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ሁለት የማሰሮ ደንብ ከተማ ፋኖዎችና ሌሎች ወጣቶች መታሰራቸው ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ግንቦት 16 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ…

በማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ሁለት የማሰሮ ደንብ ከተማ ፋኖዎችና ሌሎች ወጣቶች መታሰራቸው ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ግንቦት 16 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ መጋቢት 28/2014 ፋኖን በማደራጀቱና ከፋኖነቱ ጋር በተያያዘ ከታሰረ በኋላ በሀይስኩል መምህራንና በተማሪዎች ተቃውሞ ጭምር የተፈታው ፋኖ መምህር አብራራው መንግስቴ እና ፋኖ አብዮት ተቀባ ግንቦት 15/2014 ታስረዋል። ከእነዚህ ፋኖዎች በተጨማሪ ሌሎች የታሰሩ ወጣቶችም ስለመኖራቸው ከአርማጨጭሆ አብን የማህበራዊ ትስስር ገጽ የተገኘ መረጃ አመልክቷል። ፋኖ መምህር አብራራው መንግስቴ በእነ ሻለቃ አንተነህ ድረስ የሚመራው የምኒልክ ብርጌድ አባል በመሆን የማንቃትና የማደራጀት ስራ ሲሰራ ነበር። የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ይዘዘው አቸነፈ በበኩላቸው ለስብሰባ ጉዳይ ወደ ሳንጃ መሄዳቸውን በመግለጽ ለጊዜው በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply