በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ቀጣይ በሚከናወነው የሰላም ኮንፈረንስ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ዙሪያ ምክክር እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)“ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት ቀጣይ በሚከናወነው የሰላም ኮንፈረንስ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ዙሪያ ምክክር እየተካሄደ ነው፡፡ በዚህ የምክክር መድረክ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያምን ጨምሮ ሌሎች የዞን እና የወረዳ መሪዎች ተገኝተዋል። በዞኑ የሚታዩ ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ችግሮችን ለመፍታት በዚህ ኮንፈረንስ የጋራ መተማመን ለመፍጠር የሚያስችል ጥልቅ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply