በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በ13 ወረዳዎች ላይ የወባ በሽታ መከሰቱ ተገለጸ።

ጎንደር: ኅዳር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሽታውን ለመቆጣጠር ከ2 ሚሊዮን በላይ አጎበር ተደራሽ መደረጉን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል። በዞኑ በሚገኙ አብዛኛው ወረዳዎች የወባ ወረርሽኝ የተከሰተ ሲኾን ወረርሽኙ ከተከሰተባቸው ወረዳዎች መካከል የታች አርማጭሆ ወረዳ እና ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ተጠቃሽ ናቸው። የታች አርማጭሆ ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ መሳፍንት ወርቁ ወባን ለመቆጣጠር በወረዳው ሁሉም ቀበሌዎች የፀረ ወባ ትንኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply