በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮንፈረንሱ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልእክት እየተካሄደ የሚገኝ ሲኾን የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች እና ሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳታፊዎች ናቸው። በዞኑ የሚታዩ ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኀበራዊ ችግሮችን ለመፍታት የሰላም ኮንፈረንሱ ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው ተገልጿል። እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ወጥ የኾነ የትግል ስልት በመያዝ የዞኑን ሕዝብ በሁለንተናዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply