በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሰላም ጥሪን ለተቀበሉ ኀይሎች የተሀድሶ ሥልጠና ተሰጠ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ ለገቡ ኀይሎች የተሀድሶ ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ የሥልጠናው ዋና ዓላማ በግጭት ተሳታፊ የነበሩ እና የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ኀይሎችን የማሠልጠን እና ወደ ኅብረተሰቡ በመቀላቀል ወደ መደበኛ ሥራቸው እንዲመለሱ ማድረግ እንደኾነ ተገልጿል፡፡ የክልሉን ሰላም አስተማማኝ በማድረግ እንዲሁም የምህረት አዋጁን መሠረት በማድረግ ሰላምን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply