በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባ ጊዮርጊስ ከተማ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባ ጊዮርጊስ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ምክክር አካሂደዋል፡፡ በምክክሩ ላይ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያምን ጨምሮ ሌሎች የዞን እና የከተማ አሥተዳደሩ መሪዎች ተገኝተዋል፡፡ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያም የሰላም አስፈላጊነትን ከአምባ ጊዮርጊስ ከተማ ሕዝብ በላይ የሚረዳ የለም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply