“በማዕድን ዘርፍ ላይ እሴት ያልተጨመረበት የማዕድን ሃብት ወደ ውጪ እንዳይወጣ የሚል ሕግ እየተረቀቀ ነው” ኢንጂነር ሃብታሙ ተገኝ

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ተገኝ እሴት ተጨምሮባቸው ለውጭ ገበያ ከሚቀርቡ ማዕድናት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መኾኑን ገልጸዋል። ኢንጅነር ሃብታሙ ተገኝ በኢትዮጵያ የሚገኘው የዓለም የከበሩ ማዕድናት ማኀበርን እና በከበሩ ማዕድናት ላይ እሴት ጨምሮ ወደ ውጪ የሚልከውን ኦርቢት ኢትዮጵያ የተሰኘ ድርጅት የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ የዓለም የከበሩ ማዕድናት ማኀበር በዘርፉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply