በማይካድራ በግፍ ለተጨፈጨፉ ንጹሀን አማራዎች የመታሰቢያ ሰልፍ ተደርጓል አሻራ ሚዲያ ህዳር 27 /2013 ዓ.ም ባህር ዳር ሳምረ በተባለ በትህነግ ከፍተኛ…

በማይካድራ በግፍ ለተጨፈጨፉ ንጹሀን አማራዎች የመታሰቢያ ሰልፍ ተደርጓል አሻራ ሚዲያ ህዳር 27 /2013 ዓ.ም ባህር ዳር ሳምረ በተባለ በትህነግ ከፍተኛ አመራሮችና በትግራይ ተወላጅ ኢንቨስተሮች አስተባባሪነት በሚመራው ቡድን በግፍ ለተጨፈጨፉ ንጹሀን አማራዎች የመታሰቢያ ሰልፍ በማይካድራ ተደርጓል፡፡… የማይካድራ ህዝብም አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ በመያዝና ጥቁር የሀዘን ልብስ በመልበስ ነው ሀዘኑን የገለጸው፡፡ ዘጋቢ፡- ማርሸት ጽሀው

Source: Link to the Post

Leave a Reply