በማይካድራ ከ600 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ ገለጸ – BBC News አማርኛ

በማይካድራ ከ600 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ ገለጸ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/B9C4/production/_115365574_0ad605e1-7b5f-4599-a320-1d9fd6dfb6e6.png

በማይካድራ ከተማ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ ቢያንስ 600 ሰዎች መገደላቸውንና ቁጥሩም ከዚህ እንደሚበልጥ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ። ኮሚሽኑ ይህንን የገለጸው በማይካድራ ከተማ የተከሰተውን ጥቃት ተከትሎ በከተማዋና በአካባቢው ባሉ ሌሎች ስፍራዎች ያካሄደውን ምርመራ ይፋ ባደረገበት የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርቱ ላይ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply