በማይካድራ ጥቃት ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ተጎጂዎች ይናገራሉ

https://gdb.voanews.com/9E64B21E-EB25-492F-B1FE-C7189ECDBF57_w800_h450.png

በማይካድራ ጥቃት ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ተጎጂዎች ለማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ መዳረጋቸውንና ትኩረት መነፈጋቸውን ተናግረዋል።

ነዋሪዎቹ አሁንም ዋስትና እንደማይሰማቸው ለቪኦኤ አመልክተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply