በማድግ ላይ ላሉ ሀገራት የሚውል ‘የአየር ንብረት ፈንድ’ እንዲንቀሳቀስ ስምምነት ላይ ተደረሰ

በዱባዩ የኮፕ28 ስብሰባ ፈንዱ ወደ ስራ እንዲገባ ስምነት ላይ የተደረሰው በግብጿ ሻርም አል ሼህ ከተማ በተካሄደው የኮፕ27 ስብሰባ እንዲቋቋም ከተወሰነ ከአንድ አመት በኋላ ነው

Source: Link to the Post

Leave a Reply