በምሥራቅ አማራ ያለውን ሰላም ለማጽናት ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በኮምቦልቻ ከተማ ምክክር እየተካሄደ ነው፡፡

ደሴ: ታኅሳሥ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ አዘጋጅነት ከምሥራቅ አማራ የሃይማኖት አባቶች፤ የሀገር ሽማግሌዎች እና መሪዎች ጋር የሰላም የምክክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እያተካሄደ ነው። የምክክር መድረኩ በተለያዩ የሃይማኖት አባቶች አማካኝነት ለሀገር ሰላም ፀሎት በማድረስ ነው የተጀመረው፡፡ በመድረኩ የተገኙት የኮምቦልቻ ከተማ ከንቲባ ሙሐመድአሚን የሱፍ ለሃይማኖት አባቶች እና ለሀገር ሽማግሌዎች “ሕዝባችን ያደምጣችኋል፤ እናንተ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply