You are currently viewing በምሥራቅ ወለጋ በተፈናቃዮች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 50 ሰዎች ተገደሉ – ኢሰመኮ  – BBC News አማርኛ

በምሥራቅ ወለጋ በተፈናቃዮች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 50 ሰዎች ተገደሉ – ኢሰመኮ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/bbfc/live/9fde99a0-adcd-11ed-bbe6-3fe67ba84af0.jpg

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን ጎቡ ሰዮ ወረዳ አኖ ከተማ በአካባቢው ባለ ግጭት ሳቢያ ተፈናቅለው በነበሩ ተፈናቃዮች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ቢያነስ 50 ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply