በምሥራቅ ወለጋ ኦነግ ሸኔ የጦር ካምፕ መሥርቶ ወጣቶችን እያሠለጠነ ነው ተባለ

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ፣ የኦነግ ሸኔ ታጣቂ ቡድን የጦር ካምፕ መስርቶ ወጣቶችን እያሠለጠነ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። ቡድኑ የጦር ሰፈር መስርቶ እየተንቀሳቀሰ ያለው በምስራቅ ወለጋ ኪረሙ እና ጊዳ አያና ወረዳ መካከል “ቆቆፌ” ተብሎ በሚጠራ አነስተኛ የገጠር…

Source: Link to the Post

Leave a Reply