በምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ በአንድ ቀን ከ60 በላይ ሰዎች በሸኔ ታጣቂዎች መገደላቸው ተገለጸ

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ኪራሞ ወረዳ ሀሮ አዲስ አለም ከተማ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኝነት በተፈረጀው ሸኔ ታጣቂዎች፣ በአንድ ቀን ከ60 በላይ ንጹኃን ሰዎች መግደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። “ጥበቃ እንዳያደርግልን ሆን ተብሎ ልዩ ኃይል ከአካባቢው እንዲወጣ እየተደረገ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply