You are currently viewing በምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሥር በደጀን ወረዳ ውስጥ የሚገኘው የሰብሸንጎ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በእሳት አደጋ ወደመ፤ በአደጋውም የአንድ ሰው ህይወት አልፏል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አ…

በምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሥር በደጀን ወረዳ ውስጥ የሚገኘው የሰብሸንጎ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በእሳት አደጋ ወደመ፤ በአደጋውም የአንድ ሰው ህይወት አልፏል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አ…

በምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሥር በደጀን ወረዳ ውስጥ የሚገኘው የሰብሸንጎ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በእሳት አደጋ ወደመ፤ በአደጋውም የአንድ ሰው ህይወት አልፏል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 13 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ በምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሥር በደጀን ወረዳ ውስጥ የሚገኘው የሰብሸንጎ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መነሻው በውል ባልታወቀ የእሳት አደጋ የወደመ ሲሆን አንድ ሰውም በአደጋው ምክንያት ሕይወቱ ሊያልፍ ችሏል ሲል የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሕዝብ ግንኙነት ክፍል አስታውቋል። ነባሩ የሰብሸንጎ መድኃኒያለም ቤተ ክርስቲያን የካቲት 12/2015 ስለመቃጠሉ የደጀን ወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጅ በስልክ በቦታው በመገኜት መግለጻቸው ተመላክቷል። አደጋው እንዴት እንደተከሰተ፣ ያደረሰውን ጉዳት መጠን ለማጣራት ከወረዳው ፖሊስ ጋር ቀጠሮ የተያዘ ስለመሆኑም ተገልጧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply