በምሥራቅ ጎጃም ባሶ ሊበን ወረዳ እየለማ ያለው  የበጋ ስንዴ ምርት   ከውጪ የሚገባ እህልን ለመተካት እንደሚቻል ሌላ ማሳያ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

በምሥራቅ ጎጃም ባሶ ሊበን ወረዳ እየለማ ያለው  የበጋ ስንዴ ምርት   ከውጪ የሚገባ እህልን ለመተካት እንደሚቻል ሌላ ማሳያ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በምሥራቅ ጎጃም ባሶ ሊበን ወረዳ እየለማ ያለው  የበጋ የስንዴ ምርት  “ጠንክረን ከሠራን ከውጪ የሚገባ እህልን ለመተካት እንደምንችል ሌላ ማሳያ ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ ገልጸዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision

በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

 

The post በምሥራቅ ጎጃም ባሶ ሊበን ወረዳ እየለማ ያለው  የበጋ ስንዴ ምርት   ከውጪ የሚገባ እህልን ለመተካት እንደሚቻል ሌላ ማሳያ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply