በምሥራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ ሰላም፣ ልማት እና መልካም አሥተዳዳር ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የስናን ወረዳ አሥተዳዳር በስሩ ከሚገኙ ቀበሌዎች ከተውጣጡ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነዉ። ውይይቱ በወቅታዊ የሰላም፣ ልማት እና መልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ላይ ያተኮረ መኾኑን ከምሥራቅ ጎጃም ዞን ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply