በምሥራቅ ጎጃም ዞን የኹለት እጁ እነሴ ወረዳ ተፈናቃይ ተማሪዎችን ሊቀበል ነው

የምሥራቅ ጎጃም የኹለት እጁ እነሴ ወረዳ አሥተዳደር በፌደራል መንግሥት በሽብርተኝነት የተፈረጀው ህወሓት በቀሰቀሰው ጦርነት ከሰሜን ወሎ የተፈናቀሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ እንደሚያስተምር ለአዲስ ማለዳ ገለጸ። በጦርነቱ ኹሉም የትምህርት ተቋማት በመውደማቸው የነገ ተስፋ ሕፃናት ቤትና ምግብ አልባ ከመሆናቸውም ባሻገር፣ በቀላሉ ወደ ትምህርት ተቋማት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply