በምሥራቅ ጎጃም ዞን 107 ሚሊየን ችግኝ በወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማስተከል ታቅዷል፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምሥራቅ ጎጃም ዞን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አሥተባባሪ ኮሚቴ በ2016 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ዙሪያ በደብረ ማርቆስ ከተማ ውይይት አካሄዷል። የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት እቅዱን ያቀረቡት የምሥራቅ ጎጃም ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ኅላፊ ቢሻው ሞላ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ600 ሺህ በላይ ወጣቶችን ለማሳተፍ መታቀዱን ገልጸዋል፡፡ በክረምቱ የበጎ ፈቃድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply