በምርት አሠባሠብ ላይ ብክነትን ለመቀነስ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በመቅደላ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የበጋ መስኖ ስንዴን ጎብኝተዋል፡፡ በወረዳው የጠቢ መስኖ ልማት ከ600 ሄክታር በላይ በኩታ ገጠም የለማ ሲኾን ከ800 በላይ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው፡፡ በአማራ ክልል በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply