በምርት ዘመኑ 2 ሚሊዮን ኩንታል ሩዝ ለማምረት እየተሠራ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2015/2016 ምርት ዘመን የሩዝ ክላስተር ዘር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦከምከም ወረዳ እየተካሄደ ነው። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የሩዝ ኩታ-ገጠም ዘሩን አስጀምረዋል። ኩታ-ገጠሙ የሚገኘው በወረዳው ቡራ ቀበሌ ሲኾን በዚሁ ቀበሌ ብቻ 482 ሄክታር መሬት ሰብል ይሸፈናል ተብሏል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply