በምርጫ ለመሳተፍ ‘ያልታደለው’ የአላጌ ማህበረሰብ – BBC News አማርኛ

በምርጫ ለመሳተፍ ‘ያልታደለው’ የአላጌ ማህበረሰብ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/B410/production/_118369064_whatsappimage2021-05-04at10.44.51.jpg

በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች መካከል የሚገኘው ቦታው በየትኛውም ክልል አስተዳደር ውስጥ አልተጠቃለለም። የዚህ መነሻ ኢህአዴግ ስልጣን ይዞ የክልሎች ወሰን ሲቀመጥ ሁለቱ ክልሎች [በደቡብ በኩል የቀደሞ የሃላባ ልዩ ወረዳ] አካባቢው ላይ የይገባኛል ጥያቄ በማንሳታቸው እንደሆነ ይገለጻል። የአካባቢው ማህበረሰብ የፖሊስ አገልግሎቶችን በደቡብ ክልል- የህግና የፍርድ ቤት ጉዳዮችን ደግሞ በስልጤ ዞን በኩል ይቀርቡለታል። ባለፉት አምስት ጠቅላላ ምርጫዎች የዚህ አካባቢ ነዋሪዎች ምንም ተሳትፎ አልነበራቸውም። በስድስተኛውም አገራዊ ምርጫ እንደዚያው። ለምን?

Source: Link to the Post

Leave a Reply