በምስረታ ላይ የሚገኘው የአማራ ባንክ የአክሲዮን ሽያጩን አጠናቀቀ፡፡የአማራ ባንድ አክሲዮን ማህበር በምስረታ ሂደት ላይ በቆየበት በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ብቻ ከ160 ሺህ በላይ አክሲዮኖ…

በምስረታ ላይ የሚገኘው የአማራ ባንክ የአክሲዮን ሽያጩን አጠናቀቀ፡፡

የአማራ ባንድ አክሲዮን ማህበር በምስረታ ሂደት ላይ በቆየበት በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ብቻ ከ160 ሺህ በላይ አክሲዮኖችን በመሸጥ ከሰባት ቢሊዮን በላይ ብር መሸጡን ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታውቋል፡፡

እንዲሁም ከአምሰት ቢሊየን በላይ ብር ደግሞ በካፒታል መሰብሰቡንም ገልጿል።

በዚሁ ወር መጨረሻ ደግሞ ከባለአክሲዮኖች ጋር ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሂዳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በጅብሪል ሙሀመድ
ሕዳር 22 ቀን 2013 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply