You are currently viewing በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የዶኒ አቡነ ገ/መንፍስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ላይ ጥቃት ተፈጸመ።     አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ሀምሌ 1/2015 ዓ/ም_አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በቀን 29/10…

በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የዶኒ አቡነ ገ/መንፍስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ላይ ጥቃት ተፈጸመ። አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ሀምሌ 1/2015 ዓ/ም_አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በቀን 29/10…

በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የዶኒ አቡነ ገ/መንፍስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ላይ ጥቃት ተፈጸመ። አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ሀምሌ 1/2015 ዓ/ም_አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በቀን 29/10/2015 ዓ.ም ከምሽቱ 5፡30 ጀምሮ በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በቦስት ወረዳ የዶኒ አቡነ ገ/መንፍስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ላይ የታጠቁ የኦህዴድ/ኦነግ ሀይሎች ጥቃት መፈጸማቸውን የአካባቢው ማህበረሰብ ገልጸዋል። በዚህም ጥቃት ቤተክርስትያን ውስጥ ሁለት ቦንብ የወረወሩ ስሆን አንዱ ፈንድቶ በቤተክርስቲያኑ ላይ ጉዳይ አድርሷል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ ካህናትን ጨምሮ አራት(4) ሰዎች በታጠቁት ኃይሎች መወሰዳቸውንም ተናግረዋል። Mereja Tv

Source: Link to the Post

Leave a Reply