በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ መጣሉን ተከትሎ ከ150 ሺህ በላይ ዜጎች በጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያዎች እንደሚገኙ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኬንያ እየዘነበ ያለው ከባድ ዝናብ ያደረሰውን ቀውስ ተከትሎ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በአደጋው ለተጎዱ እና ለተፈናቀሉ ቤተሰቦች የሚውል የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ገቡ። በሀገሪቱ መዲና ናይሮቢ ከመደበኛው እና ከሚጠበቀው በላይ በኾነ መንገድ ጥቅጥቅ ብለው በተሠሩት እና የጎርፍ አደጋው ሰለባ በኾኑት መንደሮች ተዘዋውረው የተመለከቱት የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply