You are currently viewing በምስራቅ ወለጋ ዞን በሊሙ ወረዳና በጊዳ አያና ወረዳ በሚኖሩ አማራዎች ላይ ሸኔ ድንገተኛ ጥቃት በመፈጸም የአምስት ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል ባህርዳር:- መጋቢት 12/2014 ዓ.ም…

በምስራቅ ወለጋ ዞን በሊሙ ወረዳና በጊዳ አያና ወረዳ በሚኖሩ አማራዎች ላይ ሸኔ ድንገተኛ ጥቃት በመፈጸም የአምስት ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል ባህርዳር:- መጋቢት 12/2014 ዓ.ም…

በምስራቅ ወለጋ ዞን በሊሙ ወረዳና በጊዳ አያና ወረዳ በሚኖሩ አማራዎች ላይ ሸኔ ድንገተኛ ጥቃት በመፈጸም የአምስት ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል ባህርዳር:- መጋቢት 12/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይል ኦነግ ሸኔ ከዋና ከተማው በብሔራቸው ተለይተው የሰለጠኑ የኦሮሞ ተወላጆችን በጭፍጨፋ እንዲያግዙት በጠየቀው መሠረት ለዳግም ጥፋት ከጉትን ከተማ ተነስተው ወደቦታው ሸኔን ለማገዝና የሎጅስቲክ ድጋፍ በማድረግ ላይ ይገኛሉ ተብሏል። እነዚህ ወገኖች የሚከላከልላቸዉ የፀጥታ አካል ባለመኖሩ ህፃናት ሳይቀሩ ተገድለዋል። ከአንገር ጉትን በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ የአምስቱን ሰዎች ስም ዝርዝር 1ኛ ቄስ ዋለ አድማሱ 2ኛ ጤናው ዘለቀ 3ኛ ሀብታሙ እንዳው 4ኛ እንዳለው ገደፋ 5ኛ ደሴ ጥላሁን የተባሉ አምስት ንጹሀን አርሶአደር ገበሬዎች በማንነታቸው ብቻ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ጥቃት በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወታቸው አልፏል። በምስራቅ ወለጋ ከ60 -80 ሺህ አማሮች መውጫ አጥተው እየተገደሉ እንደሚገኝ በመንግስት ቢታወቅም የሚመለከተው አካል ጉዳዩን ጆሮ ዳባ ብልታል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 youtube :- https://www.youtube.com/channel/UChir2nIy58hlLQRYyHIQeHA

Source: Link to the Post

Leave a Reply