በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ የይቅርታ፣ እርቅ እና የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝብን ሲበድሉ የነበሩ አካላት ምኅረት ተደርጎላቸዋል። በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ከጠላት ጋር ተሰልፈው ሕዝብን የበደሉ የገንቦሬ ቀበሌ ነዋሪዎች የበደሉትን ሕዝብ ይቅርታ በመጠየቅ በሕዝብ እና በመንግሥት ምኅረት ተደረጎላቸዋል። በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ የገንቦሬ ቀበሌ በጠላት ቁጥጥር የነበረች በመኾኗ አንዳንድ የቀበሌዋ ነዋሪዎች የጠላትን ዓላማ ለማስፈጸም ኅላፊነት በመውሰድ በነዋሪዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply