
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ።
የትራፊክ አደጋው በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ደብሪያቆም ቀበሌ ልዩ ቦታው ጥዋ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መድረሱንም ከወረዳው የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
አደጋውም ከመካነ ሠላም ወደ አዲስ አበባ ከሌሊቱ 8 ሰዓት ሠዎችን ጭኖ በመጓዝ ላይ በነበረ ዶሊፊን ተሽከርካሪ ላይ መድረሱም አስታውቋል።
በተሽከርካሪው ላይ በደረሰው የመገልበጥ አደጋም አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፤ 2 ሰዎች ላይ የመቁሠል አደጋ መድረሱንም ጽህፈት ቤቱ አስታውቋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡–
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
The post በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
Source: Link to the Post