በምስራቅ ጎጃም ዞን 24 የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደሮች ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ፣ በአዋበል ወረዳ ፣ በደጀን ከተማ አሠተዳደር በሁሉም ቀበሌዎች፣ በአነደድ ወረዳ አሥተዳደር ፣ በግንደወይን ከተማ አሥተዳደር እና በሌሎችም አካባቢዎች ችግሮችን በዉይይት ለመፍታት የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነዉ። መረጃው የምሥራቅ ጎጃም ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply