You are currently viewing በምትችለዉና በመሰለህ ፋኖን አግዝ  ፥- መመሪያም ምክርም ትዛዝም ነዉ ! ————- ሸንቁጥ አየለ =========== 1፡ ፋኖ ካላሸነፈ አማራ የተባልክ በምድሪቱ ፈጽሞ አትኖርም።…

በምትችለዉና በመሰለህ ፋኖን አግዝ ፥- መመሪያም ምክርም ትዛዝም ነዉ ! ————- ሸንቁጥ አየለ =========== 1፡ ፋኖ ካላሸነፈ አማራ የተባልክ በምድሪቱ ፈጽሞ አትኖርም።…

በምትችለዉና በመሰለህ ፋኖን አግዝ ፥- መመሪያም ምክርም ትዛዝም ነዉ ! ————- ሸንቁጥ አየለ =========== 1፡ ፋኖ ካላሸነፈ አማራ የተባልክ በምድሪቱ ፈጽሞ አትኖርም። በብልጠትም ሆነ በመምሰል ልኑር ብትል አረመኔዎች ፈጽሞ አይፈቅዱልህም። 2፡ ፋኖ ካላሸነፈ ክርስቲያን ነኝ የምትል የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ፈጽሞ በምድሪቱ እንድትኖር አይፈቅዱልህም፥፥ ምክንያቱም አንዱ የኦነግ/ኦህዴድ የጦርነት አዋጅ በክርስቶስ ኢየሱስ መንፈስ ላይ ነዉና። 3፡ ፋኖ ካላሸነፈ ሙስሊም በምድሪቱ በነጻነት እምነቱን እያመለከ መኖር አይችልም። ማረጋገጫ የምትፈልግ ካለህ በአንድ ቀን በሸገር ከተማ 29 መስጊድ ያፈረሱ ቀን ሽመልስ አብዲስ ” ካሁን ብሁዋላ የአረብ ስምና የአረብ እምነት ይዞ ህዝባችንን የሚያደነዝዘዉን ሁሉ መንቀል አለብን።”ሲል የተናገረዉን አትርሳ 4፡ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር እንድትቀጥል የሚፈልግ እና ሀገር እንዲኖረዉ የሚፈልግ ሁሉ እልሙ እዉን እንዲሆን የሚፈልግ ሁሉ ይሄ እልም እዉን የሚሆነዉ በፋኖ ማሸነፍ ብቻ መሆኑን ይወቅ። 5፡ ከሁለት እና ከዚያም በላይ ከሆኑ ማህበረሰቦች የተወለዳችሁ ዉህድ ኢትዮጵያዉያን እንደ ሰዉ በኢትዮጵያ ምድር መኖር ከፈለጋችሁ ፋኖ እንዲያሸንፍ ማገዝ ግዴታችሁ ነዉ። ሰዉነት ዝም ብሎ አይገኝም።ሰዉነት ሊያጠፋ የተነሳ አረመኔ በምድሪቱ ላይ ተነስቷልናል። 6፡ የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላምና በፍቅር በአንድነት እንዲኖር የምትፈልግ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ፋኖ እንዲያሸንፍ እና ምድሪቱ ወደ ሰላም እኩልነትና እንድነት እንድትሸጋገር ፋኖን አግዝ። እናም ሁልህም ለራስህ ስትል ፋኖን ተረባርበህ አግዝ። በቡድን እየሆንህ አግዝ። በማህበር እየተደራጀህ አግዝ። በግልህ አግዝ። በብእርህ እግዝ። በሞራል አግዝ። መመሪያም ምክርም ትዛዝም ነዉ ! ለራስህ ስትል ፋኖን አግዝ። እዳር ሆነህ ከንፈርህን አትምጠጥ። ሳያጠፉህ በፊት በጅህ ላይ ያለዉን ሁሉ ወደ ጠላቶችህ ወርዉር። ፋኖ በሁሉም ዘርፍ ይታገዝ። በመረጃ። በስልጠና። በሞራል። በስርአት ዝርጋታ እና በገንዘብ ይታገዝ። ሰዉነትን የሚጠሉ ጠላቶችህ ሳያጠፉህ በፊት ፋኖን አግዝ። በመላዉ ኢትዮጵያ ያለህ እንዲሁም በመላዉ አለም ያለህ በመሰለህ ሁሉ ፋኖን አግዝ። ግን ዝም ብለህ አትቀመጥ። ለራስህ፥ ለእምነትህ፥ ለትዉልድህ፥ ለሀገርህ እና ለሰዉነትህ ስትል ፋኖን አግዝ !!! ይሄ መመሪያም ምክርም ትዛዝም ነዉ ! ———– ኢትዮጵያን እግዚአብሄር ይባርክ !

Source: Link to the Post

Leave a Reply