በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል የሰብል መሰብሰብ ስራ እየተሰራ ነው። /// አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 9/2013 ዓ.ም ባህርዳር /// በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ…

በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል የሰብል መሰብሰብ ስራ እየተሰራ ነው። /// አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 9/2013 ዓ.ም ባህርዳር /// በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ወደቦታው በመሄድ ርብርብ እያደረገ ይገኛል። በአምበጣ መንጋው ለመከላከል ከየአካባቢው የትውጣጣው የማህበረሰብ ክፍልም የሰብል መሰብሰብ ዘመቻ በማድረግ ላይ ይገኛል።በዘመቻውም የአማራ ክልል ልዩ ኃይል እና የአካባቢው የመንግስት አመራሮችም በንቃት እየተሳተፉ እንደሆነ ተገልፆአል። በተጨማሪም የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)አባላት እና ደጋፊዎች እንዲሁም የአማራ ወጣቶች ማህበር በሸዋ የዘመቻው አካል እንደሆኑም ለማወቅ ተችሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply