በምእራብ ወለጋ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ የፈጸሙ 24 ታጣቂዎች ተደመሰሱ ተባለ

በኦሮሚያ ክልል ማንነትን መሰረት ያደረግ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ የፈጸሙ አካላት መደምሰሳቸውን ክልሉ አስታወቀ

Source: Link to the Post

This Post Has One Comment

  1. Milky Ambo
    Milky Ambo

    #ሰበር_ዜና
    ዛሬ ከምሳ በኃላ መቀሌን ሊደበድብ የሄደ የኢትዮጲያ ጄት ኩሓ የሚባል ቦታ ላይ መተው ጥለውታል።የመቀሌ ነዋሪ ደስታውን ጥሩምባ በመንፋት በአደባባይ እየገለፀ ነው።

Leave a Reply