“በምክር ቤቱ የጸደቁ ፕሮጄክቶች በጀት ተይዞላቸዋል” የገንዘብ ሚኒስተሩ አሕመድ ሽዴ

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ጉባዔው በ2016 ዓ.ም ሪቂቅ በጀት ላይ ነው የተወያየው፡፡ በውይይቱም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎችን አንስተዋል፡፡ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የሰጡት የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ የበጀት ድልድል የሚካሄደው የመሥሪያ ቤቶችን አቅምና አፈጻጸም በማየት እንደኾነ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply