
በምክር ቤቱ ያለመከሰስ መብታቸው የሚነሳው የቡሉ ሆራ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት መሆናቸው ታወቀ መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 13ኛ መደበኛ ጉባኤ፣ ያለ መከሰስ መብታቸውን የሚያነሳባቸው አባል የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት ጫላ ዋታ (ዶ/ር) መሆናቸውን አዲስ ማለዳ ሰምታለች፡፡ የምክር ቤት አባሉ ያለ መከሰስ መብታቸው የሚነሳው በሙስና ወንጀል በመጠርጠራቸውና በሚያስተዳድሩት ዩኒቨርስቲ ብልሹ አሰራር አንሰራፍተዋል ተብለው መሆኑን ታውቋል፡ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post