በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የተመራ የከፍተኛ መሪዎች ልዑክ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ኮምቦልቻ ገባ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የተመራ የፌደራል መንግሥት እና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በአካባቢው የሚገኙ ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ኮምቦልቻ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ኮምቦልቻ ከተማ ሲደርስ በአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና በከተማው ነዋሪዎች አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ በቆይታችን በአካባቢው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply