“በምክክሩ በማጀት ውስጥ የሚወሩ፣ በጫካ ውስጥ የሚነገሩ እንዲኹም ትናንት እንደወንጀል የሚታዩ ጉዳዮች ወደ ጠረጴዛ መጥተው መፍትሄ ሊፈለግላቸው ይገባል” ቀሲስ ታጋይ ታደለ

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዲጂታል ሚዲያ ክፍል ጋር በነበራቸው ቆይታ ስለ ጉባኤው ሥራዎች፣ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ እና የወደፊት ጉዞ እንዲሁም ጉባኤው ከኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ጋር ምን ተግባራትን እያከናወነ እንደኾነ ሃሳባቸውን አካፍለዋል። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሰው ሠራሽ እና የተፈጥሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply