በምዕራብ ኦሮሚያ ከ1 ሺህ 800 በላይ የሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ

ዕሮብ ታህሳስ 27/2014 (አዲስ ማለዳ) በምዕራብ ኦሮሚያ ከአንድ ሺህ 800 በላይ የሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱን የምዕራብ ዕዝ ኦሮሚያ ልዩ ኃይል አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር ጋሊ ከማል ገለፁ። ረዳት ኮሚሽነር ጋሊ ለኢትዮጵያ ፕሬስ እንደገለጹት፤ በምዕራብ ኦሮሚያ ላይ በተለያየ ጊዜ በታቀደ መልኩ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply