በምዕራብ ወለጋ በሸኔ ፊታውራሪነት፣በህወሃት አቀናባሪነት እና ድጋፍ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በንጹሃን ላይ የተፈጸመው ጭፍጨፋ ከሞቱት ውስጥ ከአንድ ቤተሰብ 12 ሰዎች የሞቱበት ሁኔታ አለ።የጭፍጨፋው ስልት ያልታየበት አቅጣጫ አለ።

ህወሃት በአቦይስብሃት ተወክላ አክራሪውን የሸኔ ቡድን ትግራይ ላይ ስትቀበል========ጉዳያችን========የጨፌው ስብሰባ ከወራት በፊት የኦሮምያ ክልል ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ከቦረና የመጡ ዕድሜ የጠገቡ አዛውንት እጃቸውን አወጡ።ሽማግሌው የክልሉ ፕሬዝዳንት ያቀረቡት ሪፖርት ላይ ዋናው እና አንገብጋቢው ጉዳይ በሚገባ አለመወሳቱ አናዷቸዋል። አዛውንቱ በቀረበው ሪፖርት ላይ የክልሉ ህዝብ ራስ ምታት የሆነው የፋሺሽቱ ሸኔ ጉዳይ በሚገባ አለመነሳቱን ተናገሩ። በመቀጠል የተናገሩ ተሳታፊዎችም ሸኔን ማጥፋት የሚለው አጀንዳ ዋና መሆን እንዳለበት ደጋግመው ተናገሩ።ይልቁንም እኛ ህዝቡን ወክለን እዚህ እንደመቀመጣችን ህዝብ የነገረን

Source: Link to the Post

Leave a Reply