በምዕራብ ወለጋ ዞን ኦነግ ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ

በምዕራብ ወለጋ ዞን ኦነግ ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ኦነግ ሸኔን የሚቃወሙ ሰልፎች ተካሄዱ።

በዞኑ የጊምቢ፣ ጃርሶ እና ቦጂ ጮቆርሳ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን በማውገዝ ሰልፍ አካሂደዋል።

ነዋሪዎቹ ቡድኑ በሰው ሕይወት እና ንብረት ላይ የሚያደርሰውን ጥፋት በሰልፉ አውግዘዋል።

የአካባቢው አመራሮችም መንግስት በጥፋት ቡድኑ ላይ በሚወስደው እርምጃ ህዝቡ የተለመደውን ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በምዕራብ ወለጋ ዞን ኦነግ ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply