በምዕራብ ጎንደር ዞን ችግር ሲፈጥሩ የቆዩ ታጣቂ ኀይሎች እጃቸውን ለሕግ በመሥጠታቸው አንጻራዊ ሰላም መገኘቱን የዞኑ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ታጣቂ ኀይሎች በሚሠሩት እኩይ ሥራ ሰዎች ይታገቱ፣ ይገደሉ፣ ይፈናቀሉ እንዲሁም ከፍተኛ ገንዘብ እንዲያመጡ ይጠየቁ እንደበር የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡ የምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳውኃ ከተማ ነዋሪ አቶ ወረቀት አያሌው፤ መንግሥት ለታጣቂ ኀይሎች በሰላም እጃቸውን እንዲሰሠጡ ያደረገው እንቅስቃሴ ተገቢ ነው ብለዋል፡፡ ታጣቂ ቡድኑ በጫካ በነበረበት ወቅት ሰዎችን ያግት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply