በምዕራብ ጎጃም ዞን በምርት ዘመኑ ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ ታቅዶ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016/17 የምርት ዘመን የክረምት ሥራዎች የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። በምዕራብ ጎጃም ዞን በ2016/17 የምርት ዘመን በ246 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል። የመምሪያ ኀላፊው ተስፋዬ አስማረ በምርት ዘመኑ ለአርሶ አደሩ የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ በማቅረብ እና ሙያዊ ድጋፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply