በምዕራብ ጎጃም ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ 7 ሰዎች ህይወት አለፈ

በምዕራብ ጎጃም ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ 7 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በጃቢ ጠህናን ወረዳ በሆዳንሽ ቀበሌ አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ (ዶልፊን) ከፍኖተ ሰላም ወደ ጅጋ ሰርገኞችን ይዞ እየተጓዘ እያለ ተገልብጦ ከሙሽራው ጋር የነበሩ የ7 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ማለፉ ተገልጿል።
ህይወታቸው ካለፈው በተጨማሪ ሙሽራውን ጨምሮ 12 ሰዎች ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው መሆኑን ከአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በምዕራብ ጎጃም ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ 7 ሰዎች ህይወት አለፈ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply