በምዕራብ ጎጃም ዞን ከ595 በላይ ተጠርጣሪዎች ለሕግ ቀረቡ

አርብ ግንቦት 19 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) እየተወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር እርምጃ 595 ተጠርጣሪዎችን ለሕግ ማቅረቡን የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር አስታወቀ። የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ መልካሙ ተሾመ በሰጡት መግለጫ፤ በዞኑ በልዩ ልዩ መልክ የሚገለጹ የፀጥታ ችግሮችና የሰላምና ደህንነት መስተጓጉሎች…

The post በምዕራብ ጎጃም ዞን ከ595 በላይ ተጠርጣሪዎች ለሕግ ቀረቡ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply