በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ከተማ ነዋሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ፡፡ ጥቅምት 4/2014/አሻራ ሚዲያ/ ሰልፈኞቹ ባደረጉት ተቃውሞ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሞ ወረዳ እና በሌሎች…

በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ከተማ ነዋሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ፡፡ ጥቅምት 4/2014/አሻራ ሚዲያ/ ሰልፈኞቹ ባደረጉት ተቃውሞ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሞ ወረዳ እና በሌሎች አካባቢዎች በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ እየደረሰ ያለውን ማንነት ተኮር ጥቃት ተቃውመዋል፡፡ ፍትፍ፤ ፍትህ፤ ፍትህ ለምስራቅ ወለጋ አማራዎች የፌዴራል እና የክልል መንግስታት በዚህ እልቂት ላይ ያላቸውን ዝምታ ባስቸካይ ይግለጹ በምስራቅ ወለጋ ነዋሪዎች ውስጥ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ አማራዎች ደም መፍሰስ መንግስት አፋጣኝ መፍትሔ ይስጥ የሚሉት ናቸዉ ፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply