በምዕራብ ጎጃም ዞን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መሠጠት ተጀምሯል፡፡

ፍኖተ ሰላም: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን በ594 ትምህርት ቤቶች 40 ሺህ 14 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናን እየወሰዱ እንደሚገኙ የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው ኀላፊ ጌትነት ሙሉጌታ ፈተናው በዛሬው ዕለት በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች እየተሰጠ ይገኛል ብለዋል። በፈተና አሰጣጡ ዙሪያ ይታዩ የነበሩ ችግሮችን ለመቅረፍ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ሲከናወኑ መቆየታቸውን የገለጹት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply