በምያንማር መፈንቅለ መንግሥት ተደረገ፤ ሳን ሱ ቺ ታሰሩ – BBC News አማርኛ

በምያንማር መፈንቅለ መንግሥት ተደረገ፤ ሳን ሱ ቺ ታሰሩ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/4E06/production/_116747991_hi065463059.jpg

የምያንማር ወታደሮች የአገሪቱን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን በመግለጽ መሪያቸው ሚን ኦንግ ሌይንግ መሆናቸውን አስታውቀዋል። ወታደሮቹ ሥልጣን መቆጣጠራቸውን ይፋ ያደረጉት የሲቪል መንግሥት አባላትን በቁጥጥር ሥር ካደረጉ በኋላ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply