“በምድር ንጉሥ፣ በሰማይ ቅዱስ”

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምድር መኳንንት የሚያጅቡት፣ መሳፍንት ለክብሩ የሚከቡት፣ የጦር አበጋዞች በዙሪያ ገባው የሚቆሙለት፣ አገልጋዮች የበዙለት፣ ሀገረ ገዢዎች፣ ባሕር የሚያቋርጡ ነጋዴዎች የሚገብሩለት፣ ለንግሥናው ክብር እጅ እየነሱ ሺህ ዓመት ንገሥ እያሉ የሚመኙለት ኀያል ንጉሥ። በሰማይ መላዕክት ደስ የሚሰኙበት፣ ጻድቃን የሚወዱት፣ አምላክ በረከቱን ያሳደረበት፣ ጥበብን፣ ትዕግሥትን፣ አስተዋይነትን የሰጠው፣ ዘመኑ የተባረከ፣ ታሪኩም የተወደደ ይኾን ዘንድ የመረጠው፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply